የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
@Education_Assessment_And_Exams - Kanal Telegram
—
0 yorum
1.7K
Aboneler
11/07/26
Eklendi
Hakkında የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት, Eğitim konulu bir Telegram kanalı ve 1k'dan fazla abone bulunuyor. Quality Education Tüm güncellemeleri doğrudan Telegram'da almak için kanala katılın.
Orijinal açıklama
Quality Education
Son mesajlar
ከፍተኛ ውጤት
Natural Science
591 / 600 ወንድ
583 / 600 ሴት
Social Science
576 / 600 ወንድ
569 / 600 ሴት
ስለ የሬሚዲያል
ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሬሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን መቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል። " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (የትምህርት ሚኒስትር)
#National_Exam_Result
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ከሰአት ወይም ማክሰኞ ጠዋት ለተማሪዎች ይለቀቃል
ውጤት የመመልከቻ አማራጮች፦
➫ በድረ-ገጽ 1፦
https://result.eaes.et
2:-
result.neaea.gov.et
➫ በቴሌግራም ቦት፦
https://t.me/EAESbot
➫ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት፦ 6284
📌
ዉጤት እስከ ሰኞ ከሰአት ወይም ማክሰኞ ጠዋት ላይ ይፋ ይሆናል! ልክ እንደወጣ ዉጤታቹን የምታዩበት websites እነዚህ ናቸው ::
1.
eaes.et
2.
eaes.gov.et
3.
eaes.edu.et
4.
result.neaea.gov.et
5.
t.me/EAESbot
6 SMS 6284
💡
እኛም ቀድመን አልሰራ የሚላችሁ ከሆነ እገዛ የምናደርግላችሁ ይሆናል ።
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ በሰጡበት ወቅት የፈተናው ውጤት ሰኞ ወይም እስከ ማክሰኞ ከሰዓት ይፋ ይደረጋል ማለታቸው ይታወሳል።
ውጤት ሰኞ ዕለት ይፋ ያልተደረገ ሲሆን እስከ ማክሰኞ ከሰዓት ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።
የፈተናው ውጤት ይፋ ሲደረግ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ብቻ በይፋ የሚያሳውቅ ሲሆን እንዴት ማየት እንደሚቻልም ተቋሙ ገለጻ ያወጣል።
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።
የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተፈታኞችም ውጤታቸው ማየት ጀምረዋል።
ውጤት ለማየት ፦
👉
በድረ ገጽ ፡
https://result.eaes.et
👉
ቴሌግራም፡
https://result.eaes.et/telegram
👉
አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡
https://result.eaes.et/sms
በአንድ ጊዜ በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት ስለሚሞክሩ የኔትዎርክ መጨናነቅ ሊያጋጥም ስለሚችል ደጋግሞ መሞከር ይገባል።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው
https://result.eaes.et/complaint
የሚለው
@darkpychology
En son herkese açık mesajların metin önizlemesi — medya içeriği gösterilmez.
Yorumlar (0)
Henüz yorum yok
Sıkça Sorulan Sorular
'Telegram'da Aç' düğmesine dokun, ardından kanala abone olmak için 'Katıl'a bas.
Evet, kanalı aç, üstteki isme dokun, sonra 'Bildirimler'e gir ve istediğin süre için 'Sessize Al'ı seç.
Paylaşım sıklığı kanaldan kanala değişir. Fikir edinmek için son gönderilere göz at.
Bazı kanalların açıklamasında bir tartışma grubu bağlantısı veya yönetici iletişim bilgisi bulunur. Aksi halde doğrudan iletişime geçilemez.
Diğer Kanallar kategorisinde Eğitim