የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
@Education_Assessment_And_Exams - قناة Telegram
حول የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት هو قناة تيليجرام مخصص لـ تعليم، ويضم 5 مشترك. Quality Education انضم إلى القناة لتصلك كل التحديثات مباشرة على تيليجرام.
الوصف الأصلي
Quality Education
سجل المشتركين
-1.727 (-99,7%)9 قراءة خلال 91 يوماً · الذروة: 1.732 (11/07/2026)
آخر 30 قراءة يومية (9)
| التاريخ | المشتركون | التغير |
|---|---|---|
| 10/10/2026 | 5 | +1 |
| 09/10/2026 | 4 | +0 |
| 08/10/2026 | 4 | +0 |
| 07/10/2026 | 4 | +1 |
| 06/10/2026 | 3 | +0 |
| 05/10/2026 | 3 | +0 |
| 04/10/2026 | 3 | +0 |
| 03/10/2026 | 3 | -1.729 |
| 11/07/2026 | 1.732 | — |
الرسائل الأخيرة
Channel created
ቅሬታ አለን ይታይልን " ያሉት የሪሚዲያል ተማሪዎች
በ2018 ዓ.ም. የሪሚዲያል (Remedial) ፕሮግራምን በተለያዩ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመድበው የተማሩ ተማሪዎች፣ በቅርቡ የተለቀቀው የማጠናቀቂያ ፈተና ውጤታቸው በእነሱ ጥረትና ትጋት ልክ ያልሆነ እና እጅግ ዝቅተኛ መሆኑን በመግለጽ ውጤታቸው እንዲጣራ ለትምህርት ሚኒስቴር የጋራ ቅሬታ አቀረቡ።
ቅሬታ አለን ያሉ ተማሪዎቹ በጋራ በላኩት መልዕክት በፈተናው ሂደትና በውጤት አሰጣጡ ላይ መሠረታዊ ችግሮች እንዳጋጠሟቸው ጠቅሰዋል።
1. በጆግራፊና ፊዚክስ የታየው ዝቅተኛ ውጤት
በማህበራዊ ሳይንስ (Social Science) ተማሪዎች በጆግራፊ (Geography)፣ በተፈጥሮ ሳይንስ
#TVTI
የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ለ2019 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የቅድመ-ምረቃ መርሐግብር ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾችን በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡
ኢንስቲትዩቱ በ24 የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) ፕሮግራሞች አመልካቾችን እየተቀበለ ነው።
መስፈርቶች
➻ አመልካቾች ከተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት ዘርፍ መሆን አለባቸው
➻ በ2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት ቢያንስ 50% ውጤት ያመጡ
➻ የሪሚዲያል ፕሮግራም ከሆኑ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡ
➻ ደረጃ 4 ያጠናቀቁ ከሆኑ COC ያለፉ መሆን አለባቸው።
የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው
👇
መስከረም 20/2019 ዓ.ም
የመግቢያ ፈተና የሚሰጥ
معاينة نصية لأحدث الرسائل العامة — لا يتم عرض محتوى الوسائط.
التقييمات (0)
لا توجد تقييمات بعد
الأسئلة الشائعة
اضغط على زر 'فتح في تيليجرام' ثم اضغط 'اشتراك' للانضمام إلى القناة.
نعم، افتح القناة، واضغط على الاسم في الأعلى، ثم 'الإشعارات' واختر 'كتم' للمدة التي تريدها.
يختلف تكرار النشر من قناة إلى أخرى. اطّلع على المنشورات الأخيرة لتأخذ فكرة.
تحتوي بعض القنوات على رابط مجموعة نقاش أو جهة اتصال المسؤول في الوصف. وإلا فلا يمكن التواصل معهم مباشرة.