የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት - Chaîne Telegram

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

@Education_Assessment_And_Exams - Chaîne Telegram

0 avis
1.7K
Abonnés
11/07/26
Ajouté

À propos de የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት est un canal Telegram dédié à Éducation, avec plus de 1k abonnés. Quality Education Rejoignez le canal pour recevoir toutes les mises à jour directement sur Telegram.

Description originale

Quality Education

Messages récents

ከፍተኛ ውጤት Natural Science 591 / 600 ወንድ 583 / 600 ሴት Social Science 576 / 600 ወንድ 569 / 600 ሴት
22/08/26 2.59K
ስለ የሬሚዲያል ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሬሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን መቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል። " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (የትምህርት ሚኒስትር)
22/08/26 1.98K
#National_Exam_Result የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ከሰአት ወይም ማክሰኞ ጠዋት ለተማሪዎች ይለቀቃል
22/08/26 2.63K
ውጤት የመመልከቻ አማራጮች፦ ➫ በድረ-ገጽ 1፦ https://result.eaes.et 2:- result.neaea.gov.et ➫ በቴሌግራም ቦት፦ https://t.me/EAESbot ➫ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት፦ 6284
22/08/26 6.21K
📌 ዉጤት እስከ ሰኞ ከሰአት ወይም ማክሰኞ ጠዋት ላይ ይፋ ይሆናል! ልክ እንደወጣ ዉጤታቹን የምታዩበት websites እነዚህ ናቸው :: 1. eaes.et 2. eaes.gov.et 3. eaes.edu.et 4. result.neaea.gov.et 5. t.me/EAESbot 6 SMS 6284 💡 እኛም ቀድመን አልሰራ የሚላችሁ ከሆነ እገዛ የምናደርግላችሁ ይሆናል ።
23/08/26 5.59K
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ በሰጡበት ወቅት የፈተናው ውጤት ሰኞ ወይም እስከ ማክሰኞ ከሰዓት ይፋ ይደረጋል ማለታቸው ይታወሳል። ውጤት ሰኞ ዕለት ይፋ ያልተደረገ ሲሆን እስከ ማክሰኞ ከሰዓት ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል። የፈተናው ውጤት ይፋ ሲደረግ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ብቻ በይፋ የሚያሳውቅ ሲሆን እንዴት ማየት እንደሚቻልም ተቋሙ ገለጻ ያወጣል።
24/08/26 2.01K
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተፈታኞችም ውጤታቸው ማየት ጀምረዋል። ውጤት ለማየት ፦ 👉 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et 👉 ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram 👉 አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms በአንድ ጊዜ በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት ስለሚሞክሩ የኔትዎርክ መጨናነቅ ሊያጋጥም ስለሚችል ደጋግሞ መሞከር ይገባል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለው
25/08/26 1.39K
@darkpychology
25/08/26 92

Aperçu texte des derniers messages publics — le contenu multimédia n'est pas affiché.

Avis (0)

Pas encore d'avis

Questions Fréquentes

Appuyez sur le bouton 'Ouvrir dans Telegram', puis sur 'Rejoindre' pour vous abonner au canal.

Oui, ouvrez le canal, touchez le nom en haut, puis 'Notifications' et choisissez 'Couper le son' pour la durée souhaitée.

La fréquence de publication varie d'un canal à l'autre. Consultez les publications récentes pour vous faire une idée.

Certains canaux indiquent dans leur description un lien vers un groupe de discussion ou un contact administrateur. Sinon, ils ne peuvent pas être contactés directement.

Autres Chaînes dans Éducation

Imparare lo spagnolo
Imparare lo spagnolo

Découvrir
Imparare il Tedesco
Imparare il Tedesco

Découvrir
Economia Aziendale L-18 Pegaso
Economia Aziendale L-18 Pegaso

Découvrir
GRUPPO PERUGIA TALK SEGNALAZIONI STRADALI
GRUPPO PERUGIA TALK SEGNALAZIONI STRADALI

Découvrir

Explorez les meilleurs Chaînes, Groupes et Bots Telegram