የአዲስ አበባ መሬት መረጃ አገልግሎት(Addis Ababa land information service) - قناة Telegram

የአዲስ አበባ መሬት መረጃ አገልግሎት(Addis Ababa land information service)

@landmang - قناة Telegram

0/5
0 تقييمات
4.0K
المشتركون
11/07/26
أُضيف

حول የአዲስ አበባ መሬት መረጃ አገልግሎት(Addis Ababa land information service)

የአዲስ አበባ መሬት መረጃ አገልግሎት(Addis Ababa land information service) هو قناة تيليجرام مخصص لـ أخرى، ويضم أكثر من 3 ألف مشترك. انضم إلى القناة لتصلك كل التحديثات مباشرة على تيليجرام.

الرسائل الأخيرة

ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክ/ከተማ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አካባቢ በኮሪደር ልማት ምክንያት የፀዱ ቦታዎችን ጨምሮ፣ በየካ፣በንፋስ ስልክ ላፍቶ፤በኮልፌ ቀራንዮ ፣በአቃቂ ቃሊቲ፤በአዲስ ከተማ ፣ልደታ እና በጉለሌ ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች 1. ለአንድ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 2,300.00 (ሁለት ሺህ ሶስት መቶ ብር) በቴ
08/07/24 10.1K
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክ/ከተማ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አካባቢ በኮሪደር ልማት ምክንያት የፀዱ ቦታዎችን ጨምሮ፣ በየካ፣በንፋስ ስልክ ላፍቶ፤በኮልፌ ቀራንዮ ፤በአቃቂ ቃሊቲ፤በአዲስ ከተማ፣ልደታ እና በጉለሌ ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለማግኘት የቴሌ ብር አካዉንት በመክፈት ከአካዉንታችሁ ተቀናሽ በማድረግ ክፍያ በመፈጸም የጨረታ ሰነዱን በ( 2merkato.com link:- https://addisland.2merkato.com ወይም afrotend
11/07/24 9.9K
የቢሮው  የሪፎርም ስራዎች  ለሌሎች  ተቋማት  ሞዴል እንደሚሆን  ተገለፀ፡፡ ** * የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ  ለቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ እና ለቤቶች ልማት ኮርፖሬሽ  የሚሰጡ አገልግሎቶች  ከማዘመን ብሎም የተገልጋዩን እንግልት በመቀነስ እረገድ  ያከናወናቸውን  ስራዎች  ተግባራት እና አገልግሎቶችን በቴክኖሎጂ በማስደገፍ የአገልግሎት አሰጣጡን በማሻሻል ምቹ የስራ ከባቢን ለመፍጠር  የተሰሩ ስራዎችን  ከፍተኛ  አመራሮች እና  የስራ ክፍል ሀላፊዎች እና ለባለሙያዎች በተገኙበት በሰነድ  እና በአካል ምልከታ  ልምድ አከፍሎል ፡፡ ቢሮው እና ኮርፖሬሽኑ ተሞክሮ ለመቅሰም ወደ ተቋማችን  በመምጣታቸው አመሰግነው አገልግ
12/07/24 15.5K

معاينة نصية لأحدث الرسائل العامة — لا يتم عرض محتوى الوسائط.

التقييمات (0)

لا توجد تقييمات بعد

الأسئلة الشائعة

اضغط على زر 'فتح في تيليجرام' ثم اضغط 'اشتراك' للانضمام إلى القناة.

نعم، افتح القناة، واضغط على الاسم في الأعلى، ثم 'الإشعارات' واختر 'كتم' للمدة التي تريدها.

يختلف تكرار النشر من قناة إلى أخرى. اطّلع على المنشورات الأخيرة لتأخذ فكرة.

تحتوي بعض القنوات على رابط مجموعة نقاش أو جهة اتصال المسؤول في الوصف. وإلا فلا يمكن التواصل معهم مباشرة.

المزيد من قنوات في أخرى

TLobbyBot
TLobbyBot

★★★★★

اكتشف
📻 Radio Verbania 📻 Canale invito
📻 Radio Verbania 📻 Canale invito

اكتشف
Aggiornamento meteo
Aggiornamento meteo

اكتشف
Amicizie Italia 🇮🇹
Amicizie Italia 🇮🇹

اكتشف

استكشف أفضل قنوات ومجموعات وبوتات تيليجرام