የአዲስ አበባ መሬት መረጃ አገልግሎት(Addis Ababa land information service)
@landmang - کانال Telegram
0/5
0 نظر
4.0K
مشترکان
11/07/26
افزودهشده
درباره የአዲስ አበባ መሬት መረጃ አገልግሎት(Addis Ababa land information service)
የአዲስ አበባ መሬት መረጃ አገልግሎት(Addis Ababa land information service) یک کانال تلگرام است که به سایر اختصاص دارد و بیش از 3 هزار مشترک دارد. به کانال بپیوندید تا همه بهروزرسانیها را مستقیماً در تلگرام دریافت کنید.
پیامهای اخیر
ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክ/ከተማ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አካባቢ በኮሪደር ልማት ምክንያት የፀዱ ቦታዎችን ጨምሮ፣ በየካ፣በንፋስ ስልክ ላፍቶ፤በኮልፌ ቀራንዮ ፣በአቃቂ ቃሊቲ፤በአዲስ ከተማ ፣ልደታ እና በጉለሌ ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
1. ለአንድ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 2,300.00 (ሁለት ሺህ ሶስት መቶ ብር) በቴ
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክ/ከተማ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አካባቢ በኮሪደር ልማት ምክንያት የፀዱ ቦታዎችን ጨምሮ፣ በየካ፣በንፋስ ስልክ ላፍቶ፤በኮልፌ ቀራንዮ ፤በአቃቂ ቃሊቲ፤በአዲስ ከተማ፣ልደታ እና በጉለሌ ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለማግኘት የቴሌ ብር አካዉንት በመክፈት ከአካዉንታችሁ ተቀናሽ በማድረግ ክፍያ በመፈጸም የጨረታ ሰነዱን በ(
2merkato.com
link:-
https://addisland.2merkato.com
ወይም
afrotend
የቢሮው የሪፎርም ስራዎች ለሌሎች ተቋማት ሞዴል እንደሚሆን ተገለፀ፡፡
**
*
የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ለቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ እና ለቤቶች ልማት ኮርፖሬሽ የሚሰጡ አገልግሎቶች ከማዘመን ብሎም የተገልጋዩን እንግልት በመቀነስ እረገድ ያከናወናቸውን ስራዎች ተግባራት እና አገልግሎቶችን በቴክኖሎጂ በማስደገፍ የአገልግሎት አሰጣጡን በማሻሻል ምቹ የስራ ከባቢን ለመፍጠር የተሰሩ ስራዎችን ከፍተኛ አመራሮች እና የስራ ክፍል ሀላፊዎች እና ለባለሙያዎች በተገኙበት በሰነድ እና በአካል ምልከታ ልምድ አከፍሎል ፡፡
ቢሮው እና ኮርፖሬሽኑ ተሞክሮ ለመቅሰም ወደ ተቋማችን በመምጣታቸው አመሰግነው አገልግ
پیشنمایش متنی آخرین پیامهای عمومی — محتوای رسانهای نمایش داده نمیشود.
نظرات (0)
هنوز نظری ثبت نشده است
پرسشهای متداول
روی دکمه «باز کردن در تلگرام» کلیک کنید و سپس «پیوستن» را بزنید تا در کانال مشترک شوید.
بله، کانال را باز کنید، روی نام آن در بالا ضربه بزنید، سپس «اعلانها» را انتخاب کرده و «بیصدا» را برای مدت دلخواه انتخاب کنید.
دفعات انتشار از کانالی به کانال دیگر متفاوت است. برای درک بهتر، پستهای اخیر را بررسی کنید.
برخی کانالها پیوند گروه گفتگو یا اطلاعات تماس مدیر را در توضیحات دارند. در غیر این صورت نمیتوان مستقیماً با آنها تماس گرفت.
سایر کانالها در سایر