የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት - Channel Telegram

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

@Education_Assessment_And_Exams - Channel Telegram

0/5
0 reviews
1.7K
Subscribers
11/07/26
Added

About የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት is a Telegram channel dedicated to Education, with over 1k subscribers. Quality Education Join the channel to receive all updates directly on Telegram.

Original description

Quality Education

Recent messages

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ነው የሚሰጠው ? የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) " በቅርቡ ይገለጻል
02/04/26 2.74K
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አኃዛዊ መረጃዎች 564,219 ➫ ለፈተናው የተመዘገቡ ተማሪዎች 306,964 ➫ የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተፈታኞች 257,255 ➫ የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች 570 ➫ ለፈተናው የተዘጋጁ የክልል ማዕከላት 667 ➫ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጁ ማዕከላት 122,000 ➫ ለፈተናው የተዘጋጁ ኮምፒውተሮች 97 ➫ ፈተናው የሚሰጥባቸው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት 🔔 የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ9-12ኛ ክፍል ባሉ መማሪያ መጻሕፍት ላይ ብቻ ተመስርቶ የተዘጋጀና ከአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ጋር ሙሉ ለሙሉ የተጣጣመ (for grade 9 both curriculum )መሆኑ ተገልጿል፡፡ - የትምህርት ምዘና
09/06/26 2.04K
በድጋሚ ማስጠንቀቂያ !!! እንደዚህ አይነት ሊንኮችን አትንኩ
13/06/26 1.47K
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም ይሰጣል። - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ከዚህ ቀደም ተገልጾ የነበረ መሆኑ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጂ ከትምህርት ባለድርሻ አካላት ጋር በተደረገ ውይይት ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም እንዲሆን መወሰኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አረጋግጧል፡፡ በዚህም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 03/2018 ዓ.ም እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ከሐምሌ 0
19/06/26 5K
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ
20/06/26 7.56K
ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም የተሰጠው የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ይፋ ተደረገ። ተፈታኞች የመውጫ ፈተና ውጤታቸውን በ https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት መመልከት ይችላሉ።
23/06/26 1.07K
መውጫ ፈተና ቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜ ይፋ ተደረገ፤ ውጤት አላየንም ያሉ ተፈታኞች ደግሞ የተፈጠረው ምን እንደሆነ ማብራሪያ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። (Exit Exam) ውጤት ጋር በተያያዘ ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች፣ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ቅሬታቸውን ማቅረብ ትችላላቹ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት። ተፈታኞች በአካል መገኘት ሳያስፈልጋቸው ውጤት ባዩበት https://result.ethernet.edu.et/usernamepage ሊንክ በመግባት “Submit Complaint” የሚለውን አማራጭ በመጫን በኦንላይን ብቻ ማመልከት ይችላሉ ፣ የቅሬታ መቀበያ ጊዜው ከሰኔ 17 እስከ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ይቆያል።
23/06/26 1.39K
መልካም ፈተና!
30/06/26 737

Text preview of the latest public messages — media content is not shown.

Reviews (0)

No reviews yet

Frequently Asked Questions

Click the 'Open in Telegram' button and then press 'Join' to subscribe to the channel.

Yes, open the channel, tap the name at the top, then 'Notifications' and choose 'Mute' for the period you want.

Posting frequency varies from channel to channel. Check the recent posts to get an idea.

Some channels have a discussion group link or admin contact in the description. Otherwise they cannot be contacted directly.

Other Channels in Education

Imparare lo spagnolo
Imparare lo spagnolo

Discover
Imparare il Tedesco
Imparare il Tedesco

Discover
Economia Aziendale L-18 Pegaso
Economia Aziendale L-18 Pegaso

Discover
GRUPPO PERUGIA TALK SEGNALAZIONI STRADALI
GRUPPO PERUGIA TALK SEGNALAZIONI STRADALI

Discover

Explore the best Telegram Channels, Groups and Bots